Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀምራል አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 | B-stayel♡😜

በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ጥቅምት 1 ቀን 2014 እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ከትምህርት ቢሮው ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው፥የ2014ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርትን ለማስጀመር መምህራን በየትምህርት ቤታቸው እስከ መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሪፖርት በማድረግ የመምህራን ጉባኤ…

https://www.fanabc.com/በአዲስ-አበባ-የ2014-ዓ-ም-ትምህርት-ጥቅምት-1-ይ/