Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና * ዛሬ ታህሳስ 14/2015 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ከተማ የአማራ ተወላጆች በኦ | Yalelet Wondye

አሳዛኝ ዜና
*
ዛሬ ታህሳስ 14/2015 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ከተማ የአማራ ተወላጆች በኦሮሚያ ልዩ ሃይሎች እየተጨፈጨፉ መሆኑን ከስፍራው ደውለው አሳውቀውኛል። ነዋሪዎቹ የድረሱልን ጥሪ አቅርበዋል።