Get Mystery Box with random crypto!

መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት ፍ/ቤት ቀርባለች ። ፓሊስም ይሄ ተንዶ ተንዶ የማያልቀውን መከረኛ ህ | Yalelet Wondye

መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት ፍ/ቤት ቀርባለች ።

ፓሊስም ይሄ ተንዶ ተንዶ የማያልቀውን መከረኛ ህገ-መንግስት ለመናድ ተንቀሳቅሳለች ሲል ከሷታል ። ፍ/ቤቱ የተጠየቀባትን 14 ቀን ፈቅዶ ለ ታህሳስ 20 ቀጠሮ ሰጥቷል።