Get Mystery Box with random crypto!

ከጎጃም አዲስ አበባ መስመር በኦነግ የሚታገቱ አማራዎች እስከ አንድ ሚሊዬን ብር ድረስ እየከፈሉ ነ | Yalelet Wondye

ከጎጃም አዲስ አበባ መስመር በኦነግ የሚታገቱ አማራዎች እስከ አንድ ሚሊዬን ብር ድረስ እየከፈሉ ነው እየተለቀቁ ያሉት። ገንዘቡ የሚከፈለው በኦሮሚያ ባንክ ነው። አስባችሁታል መንግስት እራሱ ማፊያ ሆኖ አብሯቸው እንደሚሰራ? እንጂማ ብሩ በባንክ ሲገባ ሳያውቀው ቀርቶ ነው?