መልካም ዜና ለሹፌሮቻችን ስራ አቁሞ በየሱቁ መዞር ድሮ ቀረ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ የሚሆን የመኪና ጎማ ካሉበት ድረስ በራሳችን ወጭ ማቅረብ ጀምረናል፡፡ የደሊቨሪ አገልግሎት መስጠታችን ተመራጭ ያደርገናል በአካል መጠው መግዛት ለምትፈልጉ ቀበሌ 12 ዋተር ፍሮንት ሆቴል ፊት ለፊት መሲ የመኪና ጎማ ባትሪና መለዋወጫ መሸጫ መደብር 0932896412 1.2K views07:51