Get Mystery Box with random crypto!

ገንዘብ ገንዘብ ኪኒን ይገዛል፣ ጤናን ግን አያመጣም። ገንዘብ አልጋ ይገዛል፣ እንቅልፍን ግን አያ | ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)

ገንዘብ

ገንዘብ ኪኒን ይገዛል፣ ጤናን ግን አያመጣም።
ገንዘብ አልጋ ይገዛል፣ እንቅልፍን ግን አያስገኝም።
ገንዘብ ብዙ ሰው ይኮለኩላል፣ ወዳጅ ግን አያተርፍም።
ገንዘብ ቤት ይገዛል፣ መረጋጋት ግን አይሰጥም።
ገንዘብ በአየር ላይ ያስበርራል፣ ነፍስን ግን አያድንም።
ገንዘብ ሳቅ ይገዛል፣ ደስታን ግን አይናኝም።
ገንዘብ ቀብርን ያሳምራል፣ ከሞት ግን አያድንም።

@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei