Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዪጵያ ሞገስ ግርማ የኦርቶዶክስ የክብር አርማ ስሙ በአለም የተሰማ ቅዱስ ያሬድ ባለዜማ | ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)

የኢትዪጵያ ሞገስ ግርማ
የኦርቶዶክስ የክብር አርማ
ስሙ በአለም የተሰማ
ቅዱስ ያሬድ ባለዜማ

እንኳን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
መዝሙሩን ለማግኘት






Subscribe ማረግ አትርሱ