Get Mystery Box with random crypto!

§©ĥŏŏł łĩ£€_4😂😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ yabujc_1 — §©ĥŏŏł łĩ£€_4😂😂 Ĥ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yabujc_1 — §©ĥŏŏł łĩ£€_4😂😂
የሰርጥ አድራሻ: @yabujc_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 390
የሰርጥ መግለጫ

Welcome ብለናል ☺☺በቻናላችን ፈታ እንደምትሉ አንጠራጠርም የበለጠ ለመዝናናት ግሩፓችን ይቀላቀላሉ @NEW_LIFE45
Hy guys this channel best channel
👉Music 🎼
👉Video 🎬
👉Vine & prank 😂
👉Dance
👉Tik Tok ብቻ ምን አለፋቹ ገብታቹ እዩት
JOIN
👇👇
@yabujc_1
For any comment &cross
@yabu_jc1

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-12 09:20:43 ....

. . .ይቅርታ. . .

ስላፈቀርኩሽ
ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ
ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ
ይቅርታ ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ
ይቅርታ ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ
ይቅርታ በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ
ይቅርታ ሳትመጪ ስለጠበኩሽ
ይቅርታ ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ
ይቅርታ ስለሁሉም ነገር ደና ሁኚ
. . .ግን ሁሌም እጠብቅሻለው አፈቅርሻለውም. . .
21 viewsŷãbü_j 1, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:20:43 እኔ አልጓጓም
22 viewsŷãbü_j 1, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:20:42 እወድሀለሁ
22 viewsŷãbü_j 1, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:26:28 የታክሲ ረዳቱን የሌለ ሰድቤው...
"አማኑኤል ጋር ወራጅ አለ" ስል ረዳቱ....
.
.
.

"ድሮም ጤነኛ አለመሆንህን አውቄው ነበር ።
65 viewsŷãbü_j 1, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:25:24 የማኛው #ሮበርት_ሙጋቤ ንግግር ተተርጉሞ

ሴትን እወድሻለው በላት
እሷም እኔም እወድሀለው ትልሀለች
አፈቅርሻለው በላት
እኔም በጣም አፈቅርሀለው ትልሀለች
ናፍቀሽኛል በላት
እኔም ንፍቅቅቅ eko ትልሀለች

$100 በሞባይልሽ ልኬልሻለው በላት እስኪ
እኔም እየላኩልህ ነው ካለችህ
Broo በቃ እኔ ዚምባቡዌን ለቅቄ ቦኮሀራም እገባለው
64 viewsŷãbü_j 1, 20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:25:23 #የዘንድሮ_ሙዚቃ_ግጥም

አይኗ አማላይ ነው ሁሉን የሚያፈዝ
ጥርስዋም አማላይ ነው ሁሉን የሚያፈዝ
ቂጥዋ ግን ይበልጣል በመቶ እናሲዝ


62 viewsŷãbü_j 1, 20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:13:23 አልሻም
"""""""""""

ዛሬማ አልተኛም
ያን ማይፈታ ህልም አላይም ደግሜ ፣
ይልቅ ከወደድሽኝ
እንቅልፍ የነሳኝን ተዋሽኝ አለሜ ፣

ነይ ህልሜን ተዋሺኝ

አልሻም መተኛት ግራ ከገባው ህልም ፣
አስሬ ደገምኩት ስንቴ ልበል እልም ፣

ህልም እልም ህልም እልም

እንኳንስ አዋቂ ካህን ለማይፈታው ፣
ያንን ጣፋጭ እንቅልፍ ለምን ነው የማጣው ፣

መንፈስ ነው ብለሻል እንቅልፍ ከልካይ ጋኔን ፣
ስፈልግ ያጣሁት ወስዶት ነው እንቅልፌን ፣
ከሰማሽ ንገሪው
እንቅልፌን ይመልስ ይውሰድና ህልሜን ፣ ።

#በረከትዘውዱ

[ ቀላያት ተቀደው ]
60 viewsŷãbü_j 1, 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:51:18 #NEW_MUSIC
ብስራት ሱራፌል
አትጠይቋት


Share
79 viewsŷãbü_j 1, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:51:18
77 viewsŷãbü_j 1, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ