Get Mystery Box with random crypto!

ከቻልክ መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁን፣ ካልሆነ ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁን፣ ካልቻል | ያ አላህ ማረን ቱዩብ

ከቻልክ
መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁን፣
ካልሆነ ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁን፣
ካልቻልክ የደከማቸው የሚደገፉበት ግድግዳ ሁን::
ይህንን ሁሉ ካልቻልክ ሰዎችን የሚያስቸግር የመሬት እሾህ አትሁን
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين
የአላህ እዝነትና ሰላም መልካም ነገርን ሁሉ ባስተማሩን ነቢይ ላይ ይስፈን።
በሰለዋት፣ በዱዓ፣በካህፍ የተዋበና ሰላም የሆነ ጁምዓ ይሁንልን!