Get Mystery Box with random crypto!

'ትልቅ ሕልም፣ የትም ተውሎ፣ እግር ባደረሰው ደርሶ፣ የባከነ አዕምሮ አልጋ ላይ ሲተኛ የሚታይ የማ | Living Dream

"ትልቅ ሕልም፣ የትም ተውሎ፣ እግር ባደረሰው ደርሶ፣ የባከነ አዕምሮ አልጋ ላይ ሲተኛ የሚታይ የማይጨበጥ የድርጊቶች ጋጋታ፣ አልያም ራስህን አልጋ ውስጥ የምታገኝበት የሌሊት ድራማ አይደለም። ትልቅ ሕልም፣ አዲስ ዓመት ሲገባ “አደርገዋለሁ” ተብሎ የሚፎከርለት፣ በማግስቱ ደግሞ የሚጠፋ ደራሽ ውሃም አይደለም። ብዙ ሰዎች አዲስ ዓመት ሲገባ፣ በዓል ሲመጣ ወይም አንድ ስልጠና ሲወስዱ ወኔያቸውን ያጠረቃቅሙና ትልቅ “ግብ” ወይም “ሕልም” ያስቀምጣሉ። ከዚያም ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ሕልማቸውን ረስተው፣ የተለመደ “ተራ” ሕይወታቸውን በድጋሚ እንደ በፊቱ መኖር ይቀጥላሉ። እንደዚህ ዐይነት ሕልም፣ በምንም አጋጣሚ፣ በማንም ሰው ሕይወት ላይ ትልቅ ለውጥ አያመጣም።"...

ከ"ትልቅ ሕልም አለኝ!" መጽሐፍ የተወሰደ!