Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ zion clark ይባላል።በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት እግ | የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች™

ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ zion clark ይባላል።በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት እግር አልባ ቢሆን በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን zion clark እጆቹን እንደ እግር በመጠቀም 20 ሜትር በሚያስገርም ፍጥነት በመጨረስ ስሙን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማሳረፍ የቻለ ጀግና ነው!!!