Get Mystery Box with random crypto!

ቤት ፓስታ ሲሰራ በተለይም ቤተሰቡ ብዙ ከሆነ እናቶች ፓስታውን ከሁለት ቦታ ሰብረው ማየት በኢትዮ | የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች™

ቤት ፓስታ ሲሰራ በተለይም ቤተሰቡ ብዙ ከሆነ እናቶች ፓስታውን ከሁለት ቦታ ሰብረው ማየት በኢትዮጵያዊን ዘንድ የተለመደ ነው።
ነገር ግን በሀገረ ጣልያን ፓስታን ከሁለት ሰብሮ ማብሰል እንደ ትልቅ ነውር ነው የሚቆጠረው