Get Mystery Box with random crypto!

ከአለም Gallery

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldgallarey — ከአለም Gallery
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldgallarey — ከአለም Gallery
የሰርጥ አድራሻ: @worldgallarey
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 442
የሰርጥ መግለጫ

...............................................
ከዓለም የተሰባሰቡ አስገራሚ ፣አስቂኝ ፣ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ......
እውነት የሆኑ ኩነቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
act locally think globally !
#for comments 👇👇👇
@Maryammmmmmmmmm21
#we are global citizen rather local citizen

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-13 17:43:28
የአዝግነት ጥግ
95 views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 17:19:41 #from N...Zg

አደራ ጠርጥሪኝ

ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር በሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ካስጠላችኝ ካኮረፈኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

አንችን ነው የልቤ ንግስት

#share ከአለም Gallery
ከአለም Gallery
...............................................
ከዓለም የተሰባሰቡ አስገራሚ ፣አስቂኝ ፣ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ......
እውነት የሆኑ ኩነቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
#share
https://t.me/worldgallarey
98 viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 17:04:34
90 views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 11:33:20
የጉድ ያለ የማይሰማ የለም ኮ
110 viewsedited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 06:11:15
120 views03:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 16:44:19 1 በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ።
2 በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ።
3 በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ ።
4 በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል ።
5 በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ ።

6 በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም ።
7 በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ ።
8 በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ ።
9 በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ ።
10 በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ ።
11 በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም ።

12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ ።
13 በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።
14 በጣም ብዙ ስለ ህይወት የምታስብና የምታሳድድ ከሆነ ፣ ሁሉንም ነገርህን ታጣለህ ።
15 በጣም ብዙ ነገር የምትጠብቅ ከሆነ ፤ በጣም ትከፋለህ ። በጣም ብዙ አትሁን ምክንያቱም ያ’በጣም ብዙ ነገር ብዙ ይጎዳሀልና ።

#ሼር፣ላይክ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ

በአጠቃላይ ነገሮችን በብዙ ከተጠቀምክ /ከፈፀምክ
ለህይወትህ አስጊ ናቸዉ
135 views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 13:36:39
122 views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 11:27:55 እቺን- ለቅምሻ!!!
እስኪ ፈታ በሉ አትጨነቁ


አይፈጠሩም ብለን ያሰብናቸዉ ተፈጥረዋል....አይቀየሩም ያልናቸዉ ተቀይረዋል.....የተከራከርንላቸዉ የማልንባቸዉ ሰዎች ከጎናችን የሉም.......አያልፉም ያልናቸዉ ህመሞች አልፈዉ ድሮ ሁነዋል.....ማን ቀረ? እኛ እና የማይጠፋዉ የሀሳብ ገመድ ትዝታ.....በእርግጥ እኛም የሆነቀን እናልፋለን ትዝታችንም አብሮን አፈር ይለብሳል ግን....እነዛ በጣር ያለፍናቸዉ ትናንትናዎች ...አይናችንን ጎርፍ ያለበሱት ሰዎችና ገጠመኞች.....ስናስባቸዉ የሚያሙን ...የሚያሳፍሩን ትዝታዎች ....ዛሬና ነገን እንዲያጨልሙብን እድል ልንሰጣቸዉ አይገባም

ሰናይ ቀን ተመኘሁላቹ
ስትሳቀቁ ሳይሆን- ስትስቁ ዋሉልኝ !!
113 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 09:32:03 በቸገረኝ ሰዓት አንዱ የ100 ካርድ ተሳስቶ ልኮልኝ ይቅርታ በስህተት ካርድ ልኬ ነበር ልትመልስልልኝ ትችላለህ ብሎ message ሲፅፍልኝ ይቅርታ ወንድሜ ጫጫታ ዉስጥ ነኝ Message wu
አይሰማም ብዬ ላኩለት

Join us https://t.me/worldgallarey
102 viewsedited  06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 06:02:07
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አንድ ወታደር ከግዳጅ ወደ ቤቱ ተመለሰ። ወታደሩ ከመኖሪያ ቤቱ ርቆ አምስት ዓመታትን አሳልፏል። በዚህም ሳቢያ ሚስቱን ለማየት ተቿክሎ ነበር።

ወታደሩ ሚስቱን አጊኝቷት በናፍቆት ሲጠመጠምባት ኮረንቲ ያዘዉና መሬት ላይ በመዘረር "አምላኬ ሆይ ምን ተፈጠረ?" አለ።

የወታደሩ ሚስት ለአምስት ዓመታት ባሏን ለማግኘት በከፍተኛ ጉጉትና ናፍቆት ስትጠባበቅ ኖራለች። በዚህም ሳቢያ የኤሌክትሪክ ሀይሏ ሲከማች ሰንብቷል። ነገሩ ሀገሬውን ግራ በማጋባቱ ዶክተሮች ተጠርተው ከስፍራው ደረሱ። ባለሙያዎቹ የሴቲቱን እጅ በመያዝ የልብ ትርታዋን ለመለካት ያህል እንኳን ተቸገሩ። ኮረንቲው አላስጠጋ አለ። በመጨረሻ አንድ የኤክሌትሪክ ቴክኒሻን እንዲጠራ ታዘዘ። ችግሩ ከሆስፒታል ወደ መብራት ሀይል ተዘዋወረ።

የኤሌክትሪክ ባለሙያው እቦታው ቢደርስም ሴቲቱን ለመንካት አሻፈረኝ አለ። "በቅድሚያ ይህንን አምፖል በእጅሽ ያዢ" አለና ባለ 40 ዋት አምፖል አስጨበጣት። አምፖሉ ወዲያውኑ ቦግ ብሎ በራ። እንደዚህ ያለ ታሪክ በዘመኑ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። የዚህች ሴች መላ አካል የኤሌክትሪክ ኃይል ታጅሎበታል። በሷ ምክንያት በሰው ልጅ ላይ የኤሌክትሪክ ፍተሻ ተጀመረ።

እያንዳንዱ ሰው በአካሉ ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማካባቱ ዛሬ የአደባባይ ምስጢር ሆኗል።

ከዓለም Gallery
ከfb መንደር
112 viewsedited  03:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ