2022-07-06 09:03:55
ቀን ፡- 28/10/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ ቤሮ ስፖንሰርነት በ 2014 ዓ.ም ደብረብርሀን መምህር ትምህርት ኮሌጂ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ስልጠና በዲፒሎማ ፕሮገራም ለመውሰድ ተመልምላችሁ በአሳላ መምህርን ትምህርት ኮሌጂ ለተመደባችሁ በሙሉ!!
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በበአሳላ መምህራን ትምህርት ኮሌጂ የቅድመ አንደኛ ደረጃ የዲፕሎማ መርሀ ግብር ስልጠናውን ለመከታተል በአዲስ አበባ ከተማ ሰስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካኝነት ተመልምላችሁ በአሰላ መምህራን ትምህርት ኮሌጂ የተመደባችሁ ፡-
1ኛ.የበጋ ቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች ስልጠናውን የሚሰጠው በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሰፈራ በሚገኘው ሃና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ስለሆነ የፊታችን እሁድ ሀምሌ 3/2014ዓ. ም ከጠዋቲ 2፡30 በመገኘት እንድትመዘገቡና ትምህርታችሁን የትምህርት ተቐሙ በሚያወጣው ፕሮግራም መሰረት እንድትጀምሩ እያሳሰብን ለምዝገባ ስትመጡ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ፤ ለውድድር ያቀረባችኋቸውን የትምህርት ማስረጃዎች ኦርጂናልና ኮፒ፤ መታወቂያ ፤ ሁለት 3*4 ዱርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በሰአቱ መገኘት ይጠበቅባችኋል ፡፡
የክረምት ስልጠና በተመለከተ ፡-
የክረምት ስልጠና የሚሰጠው በአሰላ ከተማ ኮሌጁ ግቢ ስለሆነ የፊታችን ማክሰኞ ሀምሌ 5/2014 ዓ.ም ከጠዋት 2፡30 በአሰላ መምህራን ትምህርት ኮሌጂ በመገኘት ሪፖርት እንርታደርጉና እንድትመዘግቡ እያሳሰብን ለምዝገባ ስትመጡ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ.፤ ለውድድር ያቀረባችኋቸውን የትምህርት ማስረጃዎችን ኦርጂናልና ፤ ኮፒ መታወቂያ፤ ሁለት 3*4 ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በሰአቱ በመገኘት እንድትመዘገቡና ስልጠናውን እንድትጀምሩ እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
መገጣጣሚ ከየካ ክፍለ ከተማ የመም/ል/ቡድን መውሰዱ ይጠበቅባችሁል
መገጣጣሚ ለመውሰድ ስትመጡ
ከምሰሩበት ት/ቤት የስራ መደባችሁን እና ደሞዝ የሚገልፅ ደብዳቤ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቃል
በወጣው ፕሮግራም መሰረት ያልተመዘገበ ተጠባባቂ ይምንተካ መሆኑን እናሳውቃለን
50 viewsF.Defaru, 06:03