ሰላም እንዴት ናቹሁ እኔ ወንድማቹ ኢያሱ ነኝ። ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የመጀመሪያ መጽሐፌን ቃል አለኝ; የተሰኘውን ሁለት ዙር ታትሞ ገቢያ ላይ እንደዋለ ይታወቃል አሁንም ደግሞ መጽሐፋን የመግዛትና የማንበብ እድል ያልገጠማቸው እንዲሁም የገጠማቹ አሁን በApplication መልክ ሳቀርብላቹ ከትልቅ ደስታ ጋር ነው። በቅርቡ ይለቀቃል፦ playstore ላይ በዚህ ሊንክ ይጠባበቁ @wordofGod11 @wordofGod11 934 viewsJosh, edited 14:08