Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ማስታወቂያ የዛሬ( ሃሙስ) ሜኑ ምሳ ላይ ስጋ በሙሉ እንጀራ መሆኑ ይታወ | Wollo university kombolcha campus student union

አስቸኳይ ማስታወቂያ


የዛሬ( ሃሙስ) ሜኑ ምሳ ላይ ስጋ በሙሉ እንጀራ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ነገር ግን ስጋ አቅራቢው ድርጅት ጥራቱን የጠበቀ ስጋ ባለማቅረቡ ምክንያት ተመላሽ የሆነ ስለሆነ
በምትኩ ምስር እንዲቀርብ አድርገናል፡፡
ስለሆነም ውድ ተማሪዎቻችን የዛሬ ምሳ ሜኑ ምስር መሆኑን አውቃችህ የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ እናሳውቃለን በቀጣይ ማክሰኞ የስጋውን ማካካሻ የምናደርግ መሆኑን እየገለፅን
ስለተፈጠረው የሜኑ መቀያየር ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

https://t.me/wollostu