የእለቱ መልእክት 1]ምድራዊ ህይወት ውስጥ ለሚፈጠሩብህ ነገሮች በሙሉ አእምሮህ ዝግጁ አድርግ! 2]ምርጫ አለህ ደስተኛ የመሆን አሊያም በሀዘን መቆየት? 3]ሰው ሁን! 4]አቅምህን ለምታሸንፍበት ነገር በሰፊው አውል ብልህ ከጅማሮ ፍፃሜውን ይረዳልና! 5]ሀብታም ነህ እንግዲያውስ ስለምን እንደደሀ ትኖራለህ? 6]ሰዎችን ለማሸነፍ ሁለት የተመረጡ የብልህነት መንገዶች አሉ አንደኛው ማስመሰል(በብልህነት ማቀድ) ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ ፍርሃት በውስጣቸው ትፈጥራለህ! ነገርግን ራስህን ለማሸነፍ አንድ መንገድ ብቻ አለ....ተ.መ.ስ.ጦ! 6]ዋጋህን ከፍ ባለ ቁጥር ተፈላጊነትህ በዛው ልክ የገዘፈ ይሆናል! 7]ስለእነሱ ምን አገባህ? 8]ልብህን በአእምሮዎች ቲያትር ቤት አትፈልጋት! 9]ራስህን ከመዋሸት በላይ አስከፊ ነገር የለም! 10]ብዙ አታውራ በተቻለህ መጠን ቃላቶች የተመጠኑ ግልፅ ይሁኑ! @Wisdom_Wisdom 245 views., 18:55