Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌ አይመችሽም ማሬ ሁሌ አይመችሽም ፍቅሬ ናፍቆቱ በረታብኝ እንዴት ልሁን ለብቻዬ ሁሌ አይመችሽም | 🌼ፍቅር ብቻ🥰 Only love❤️🌼

ሁሌ አይመችሽም ማሬ
ሁሌ አይመችሽም ፍቅሬ
ናፍቆቱ በረታብኝ እንዴት ልሁን ለብቻዬ
ሁሌ አይመችሽም ሳጣሽ ካይኔ
ሁሌ አይመችሽም ምነው ፍቅሬ
ይከፋኛል አወይ ጉዴ