Get Mystery Box with random crypto!

ንቁ ትውልድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ wexat_ena_islam — ንቁ ትውልድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ wexat_ena_islam — ንቁ ትውልድ
የሰርጥ አድራሻ: @wexat_ena_islam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 715
የሰርጥ መግለጫ

ወጣት ስትሆን ሁሉ ነገር ያምርሀል
ስሜትህን ተቆጣጥረህ ለአላህዬ እንደመታዘዝ ግን የሚያረካህ ነገር አታገኝም ديلا

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-22 22:13:08
እንዲቀልሽ.......

እንዲቀልሽ ሁሉንም ነገር በወረቀት ፅፈሽ ቅደጂው ይሉኛል። እንዴት አድርጌ ነው ስለአንተ ፅፌ የምቀደው ያስችለኛልን፤እንዴት???

አልፈርድባቸውም ስላልገባቸው ስላልተረዱኝ ነው እኮ ቀደሽ ጣይው የሚሉኝ፡ለነገሩ እኔ እራሱ ስለአንተ የሚሰማኝን ስሜት መች በቅጡ ተረዳሁት....
ግን ልሞክረው ይቀለኛል፣ፅፌ መቅደዴ አንተን ያስረሳኛል ሁሉንም ያስረሳኛል ብዬ ላድርገው?..... አላደርገውም አስችሎኝ ስለ አንተ የፃፍኩትን ፤ስለአንተ ብዕሬን እና ወረቀቴን አጣምሬ የፃፍኩትን አልቀደውም።

አልርሳህ ደስታህ ደስታዬ፤ሰላምህ ሰላሜ ይሁንልኝና እስካለው ላስታውስህ

join join join

@wexat_ena_islam
          
592 viewsye zd Lij, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 22:46:46
ለኔ መጥፎ ናቸው ብለህ የምታስባቸውና
ልብህን የሚያሳዝኑ ሁሉም ነገሮች/ክስተቶች
ምናልባት አንተ ሳታውቅ ኸይር ወይም
የጥሩ ነገር ጅማሪ ሊሆኑ ይችላሉና ብቻ አንተ
በአላህ ላይ ተማመን መካስንም ይክስሀል ።

  
join join join

@wexat_ena_islam
          
294 viewsMen Har, edited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 08:37:41
አንዳንዴ እንዲሁ ከት ብሎ መሳቅ ........ አንዳንዴ ደግሞ ያለምንም ምክንያት እየተንሰቀሰቁ ማልቀስ ...... ያምረኛል

በጥፋት ላይ ጥፋት ደርቦ እራስን በራስ የሚቀጡበት ...... ህመም መውረስ..... ፍላጎት ሌላ ..መሆን ሌላ የሆነበት ጊዜ ......ምድር ብትገለበጥ የሚያስብል..... እንክትክት .... ስብርብር ያለ..... ጊዚያዊ ማንነት ይዞ በጥፋትም ያለጥፋት እራስን ሸሽቶ መጥፋት የሚያሰኝበት ጊዜ .....

ደግሞ ከዚህ
ትንሽ መራቃቸው የሚረብሽ ..... የሚናፈቁ ..... ስለእራስ በኩራት አንገት ቀና የሚደረግባቸው ..... በሌሎችም በራስም ምክንያት ደምቀው የሚፈኩ የሚያፍነከንኩ ....... ያለፉም ..... ያሉም ..... የሚመጡም ጊዜያት አሉን

አልፈው ..... ተረስተው..... ያነበቡትን መፅሃፍ ዳግም እንደማንበብ ያህል ተመልሼ ባሰብኳቸው ጊዜ
ጊዜ ነው መርሻ ጊዜ ነው ህመም
የሚመጣ አለ የማያልፍ የለም ........... እላለሁ


join join join

@wexat_ena_islam
          
607 viewsMen Har, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:29:18
-ምን እያደረግሽ ነው?

-እራት እየበላው
.
.
.
.
.
.
-የእንጀራው አይን እንዳይገላምጥሽ
እውይ የፍቅር ጥግ



join join join

@wexat_ena_islam
          
541 viewsye zd Lij, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 08:33:33
"ላፈቀሩት ሰው ትልቁ ስጦታ ኒካህ ነው" ረሱል ሰ,ዓ,ወ


join join join

@wexat_ena_islam
          
546 viewsMen Har, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 21:36:33
ጉሊት ተቀምጣ የዕለት አስቤዛህን የምትሸጥልህ እናት ሰርተህ ጠግበህ ስትመገብ እሷ ባትራብም ጠግባ እንዳልሆነ አስበኸው ታውቃለህ ብርድና ፀሀይ ተፈራርቀው ሲነግሱባት ምንስ ተሰምቶሀል?

ዊልቸር ላይ የተቀመጡ በዕድሜ የገፋ አባት ሰው ከሰጣቸው ቁራሽ ዳቦ ወጣት ነው ሰርቶ ይብላ ብሎ ሁሉም ለተወው የነተበ ጨርቅ የተቀደደ ጫማ ላደረገ ሚስኪን አይዞህ ባይ ላጣ ቆርሰው ሲያካፍሉ አይተህ በህይወት ተስፋ መቁረጥ ላይ ተስፋ አልቆረጥክም?

ታክሲ ውስጥ ልጅ አቅፋ ለገባች እናት አንዱ ቦታ ለቆላት ሌላኛው ልጇን ተቀብሎ ሲያጫውት ያለው ፈገግታ ያለምንም ቅድመሁኔታ የሰውኛ የልጅ ፍቅር በልጦበት ጉንጭ ሲስም አጋጥሞህ ፈገግ ብለህስ አታውቅም?

ትንንሽ አጋጣሚዎቼ ትልቅ ብርታቶቼ መሆናቸውን ነግሬህ አውቃለሁ? ሚዋደድ ሚተሳሰብ ሳይ ድብርት ይሉት ክፋ ነገር ከላዬ የት እንደሚጠፋ መከፋት ላይ እንደምከፋ አልነገርኩህም?

የማየው ክፋት እየሆነብኝ ተላምጄው መገረም እንዳላቆም እየሰጋሁ እንደሆነስ ! ትንንሽ አጋጣሚዎቼ በየደቂቃው ይናፍቁኛል መናፈቅ ብቻም አይደለም እጅግ በጣም እወዳቸዋለሁ .........

  join join join

@wexat_ena_islam
          
610 viewsMen Har, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 22:27:29
615 viewsMen Har, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ