Get Mystery Box with random crypto!

በከተማዋ ውስጥ በስስታምነቱ የሚታወቅ አንድ ኃብታም ነበር። ከብዙ ዓመታት ማንገራገር በኋላ አንድ | ንቁ ትውልድ

በከተማዋ ውስጥ በስስታምነቱ የሚታወቅ አንድ ኃብታም ነበር። ከብዙ ዓመታት ማንገራገር በኋላ አንድ ቀን ሐጅ ለማድረግ ሰምሮለት ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ አቀና። የሐጅ ሥነስርዓቱን አጠናቆ ወደ ትውልድ ቀዬው መመለሱን የሰሙ የአካባቢው ነዋሪዎች በሰልፍ ወደ ቤቱ ገረፉ።

«ከሐጅ መልሥ ትልቅ ድግስ እንደምታዘጋጅ ከመሄድህ በፊት ቃል ገብተህልን ነበር። የገባኸውን ቃል ፈጽም እንጂ ?» በማለት ጠየቁት።

ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው ??

«አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ከሐጅ በፊት ስለተናገርናቸው ነገሮች በሙሉ አዛኝ የሆነው አላህ በርግጥ ምህረት አድርጎልናል» አላቸው

አሁን ወሬ ሳታበዛ የቤቴን ግቢ ለቀህ ተበተን ነው ነገሩ

በምስሉ ደግሞ ይበልጥ ተዝናኑ

join join join

@wexat_ena_islam