ካሜራዬ ይህን ያህል አስገራሚ ነገሮች ነበሩት እንዴ ብላችሁ ልትገረሙ ትችላላችሁ! ዛሬ ደግሞ ለኒከን ካሜራ ባለቤቶች እና የኒከን ወዳጅ ለሆኑ በዚህች ኹለት ቀን ታትሞ የወጣ በ 30 የአሜሪካ ዶላር የሚሸጠውን አስገራሚ መጽሐፍ አቅርበንላችኋል። በነጻ ነው፣ አንብቡ! https://www.magazinesdirect.com/az-magazines/51661214/nikon-advanced-handbook-9th-edition.thtml?j=BKZ 264 viewsedited 07:36