Get Mystery Box with random crypto!

ስኬት የመልካም አስተሳሰብ የትክክለኛ ጥረት ውጤት እንጂ የዕድል ጥርቅም አይደለም።በጥረትና በትጋት | ወርቃማዎች

ስኬት የመልካም አስተሳሰብ የትክክለኛ ጥረት ውጤት እንጂ የዕድል ጥርቅም አይደለም።በጥረትና በትጋት የፈጠርከው እድል እንጂ በአጋጣሚ ውህደት የሚፈጠርልህ እድል ለመኖር ሞራል የገደለው ሰው ያደርግሀል።ሰው ከሰጠህ ነገር ይልቅ በጥረትህ አንተ ያመጣሀው ነገር እርካታ ይሰጥሀል።

መልካም እሁድ
@WERKAMAA