Get Mystery Box with random crypto!

ነሐሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም '........ የማንጨበጥ ነበልባል-እሳት ነን ለጠላታችን ፍሙ ከር | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ነሐሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም

"........
የማንጨበጥ ነበልባል-እሳት ነን ለጠላታችን
ፍሙ ከርቀት ይፋጃል- ብረት ያቀልጣል ክንዳችን
ኢትዮጵያ በእኛ ደም ደምቃ-በአፅማችን ፍላጽ ተማግራ
እንደ ታፈረች እንድትኖር-ከዘመን ዘመን ተከብራ፤
.........."

ይህ ስንኝ ከጀግናው መከላከያ ሠራዊታች መሪ መዝሙር ላይ ተቀንጭቦ የቀረበ ነው!!

ሠራዊታችን የተሠጠውን ግዳጅ በአስደናቂ ብቃት ፈፅሞ የሚያሳይ፤ ከፍተኛ ወታደራዊ የማድረግ ብቃት ያለው፣ የዘመኑን የጦርነት አቅሞች በሚገባ ተጠቅሞ በድል ላይ የሚረማመድ፤ በስነ-ልቦናዊና ሞራላዊ ዝግጁነቱ ጠንካራ የአሸናፊነትን መንፈስ የታጠቀ ነው።

የውጭም ይሁን የውስጥ ጠላቶቻችን በከንቱ ይዳክራሉ እንጂ ከአይበገሬው ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን እና የጥምር ኃይሎቻችን ፊት የሚቆም አንዳችም ምድራዊ ኃይል የለም።

የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት
#አሸናፊነት መለያችን ነው!!
ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@Merja01