Get Mystery Box with random crypto!

በ ፍቅር | Ťŕùšț Mē

በ ፍቅር




መጪው የፋሲካ በአል የይቅርታ እና የምስጋና ቀን ነው ስለሆነም
ሳላዉቅ በስህት
አውቄ በድፍረት
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ



ታ ጠይቃለው
በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ በመከፋት ሳዝን በማዘን
በደስታዬ ተደስተህ/ሽ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጠከኝ/ሺኝ
ስሜታዊ ሆኜም
መታገስን ላስተማርከኝ/ሺኝ
በዙሪያዬ
ስላለህ/ሽ







እስኪ ለምትወደው/ጂው ሰው ይህን መልእክት ላክለት/ላክላት

for best friend
melkame beale