Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ #ይቅርታ በ | Ťŕùšț Mē

ይቅርታ

እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
#ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
#ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኳቹህ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
፳፭/፮/፻፳፲፫


እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
@weduaaaaaa