የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.68K
የሰርጥ መግለጫ
. የ አለም ፍፃሜ
. ፀረ ኢሉሚናቲ
. ኢትዮጵያ ላይ ስለሚደረጉ ሴራዎች
. ታሪክ እና ወጎች
. የ መፅሀፍት ጥቆማ እና ቅንጭብጭብ
✞✡️ Religion ጉዳይ✡️✞★
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-30 21:56:23
.
ARMAGEDON''ጦርነቱ ያበቃል፡፡ መሪዎችም እጅ ለእጅ ይጨባበጣሉ፡፡ በዕድሜ የገፋች እናት በጦርነቱ የተሰዋ ልጇን ይመጣል እያለች መጠበቋን ትቀጥላለች። ልጃገረዲቱም ተወዳጅ ፍቅረኛዋን በናፍቆትና በጉጉት ትጠባበቃለች፡፡ ህጻናት ልጆችም ጀግና አባታቸው አንድ ቀን ይመጣል ሲሉም ይናፍቃሉ፡፡
ሀገራችንን ማን እንደሸጣት አላውቅም ፤ ነገር ግን ዋጋውን ማን እንደከፈለ ተመልክቻለሁ፡፡
(መሃመድ ዳርዊሽ፣ ፍልስጤማዊ)
@wedefkr
@wedefkr
1.2K viewsㅤㅤㅤㅤ ㅤ ㅤ ㅤㅤㅤㅤ, 18:56
2022-08-29 06:45:39
July 30, 2020
You Must Not ‘Do Your Own Research’ When It Comes To Science:
“Research both sides and make up your own mind.” It’s simple, straightforward, common sense advice. And when it comes to issues like vaccinations, climate change, and the novel coronavirus SARS-CoV-2, it can be dangerous, destructive, and even deadly."
"The reason is simple: most of us, lack the relevant scientific expertise needed to adequately evaluate that research on our own."
#TFER_Articles
https://www.forbes.com/sites/startswithabang/2020/07/30/you-must-not-do-your-own-research-when-it-comes-to-science
370 viewsAbel, 03:45
2022-08-24 07:49:17
https://www.unilad.com/technology/elon-musk-calls-cerns-large-hadron-collider-a-demonic-technology-20220823?source=facebook
323 viewsAbel, 04:49
2022-08-23 05:49:57
SMHP | They Worship The Beast Cernunnos - Exposing Mystery Babylon!
And they had a king over them, which is the angel of the bottomless pit, whose name in the Hebrew tongue is Abaddon, but in the Greek tongue hath his name Apollyon.
—Revelation 9:11
#SMHP
@wedefkr
@wedefkr
399 viewsAbel, edited 02:49
2022-08-21 12:19:25
.
ARMAGEDONእንግሊዛውያን ህንድን በቀኝ ግዛት ያስተዳድሩ በነበረበት ጊዜ እንዲህ ሆነ።
በህንድ ሀገር በደልሂ ከተማ የመርዘኛ ኮብራ እባቦች መበራከት አሳሳቢ ደረጃ ደረሰ። እንግሊዞችም የእባቦቹን ቁጥር ለመቀነስ መፍትሄ ያሉትን አስቀመጡ።ኮብራ እባብ ገሎ ይዞ ለሚመጣ ማንኛውም ግለሰብ ከመንግስት ሽልማት እንደሚበረከትለት አዋጅ አስነገሩ። ይህን ተከትሎም የእባቦቹን ቁጥር ለጥቂት ጊዜ ለመቀነስ ተቻለ። ከጊዜ በኋላ ግን ህንዳውያኑ ሽልማት ለማገኘት ሲሉ በየጓሮቸው እባብ ያረቡ ጀመር።ይህን የተረዳው የእንግሊዝ መንግስትም አዋጁን ሽሮ ሽልማት መስጠት አቆመ። በዚህ የተናደዱት ህንዳውያንም ያረብዋቸው የነበሩትን እባቦች ለቀቋቸው። የመርዘኛ ኮብራ እባቦች ቁጥርም ከፊቱ የባሰ ሆነ።..
ይህን ሁነት የጀርመኑ ኢኮኖሚስት Horst Siebert "cobra effect" ብሎ ይጠራዋል። cobra effect በቀላሉ ሲተረጎም፦ ለችግሩ የምንሰጠው መፍትሄና መፍትሄው ላስከተለው ችግር የምንሰነዝረው ምላሽ የከፋ ችግር ሲፈጥር ...እንደማለት ነው። የሀገራችንም ችግር ይሄው ይመስለኛል።
ናትናኤል
@wedefkr
@wedefkr
2.3K viewsㅤㅤㅤㅤ ㅤ ㅤ ㅤㅤㅤㅤ, edited 09:19
2022-08-20 21:44:31
Channel photo updated
18:44
2022-08-20 17:09:48
484 viewsAbel, 14:09
2022-08-20 17:08:35
384 viewsAbel, 14:08
2022-08-20 16:51:03
321 viewsAbel, 13:51
2022-08-20 16:51:03
291 viewsAbel, 13:51