Get Mystery Box with random crypto!

WCU PRAY TEAM

የቴሌግራም ቻናል አርማ wcupt — WCU PRAY TEAM W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wcupt — WCU PRAY TEAM
የሰርጥ አድራሻ: @wcupt
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 208
የሰርጥ መግለጫ

Ask;and it shall be given you,seek;and ye shall find,knock;and it shall be opened unto you(Matthew7:7)

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-27 09:41:12 ...የፀሎት ጥር...

(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ምዕራፍ 7)
----------
14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።

15፤ አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ።



"..ውድ የፀሎት ህብረት ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ ....
ለሀገራችን ሁላችንም በጌታ ፊት እንፀልይ .......
ጌታ ምህረቱን እንድያበዛልን
ጌታ የምህረት እጆቹን በእኛ ላይ እንዲዘረጋ
ጌታ የምህረት አይኖቹን ወደኛ እንዲመልስ በጌታ ፊት እንፀልይ



..እግዚአብሔር በሀገራችን ላይ ድንቅ ነገር እንድያደርግ እንፈልጋለን ..

እንፀልይ
እንያያዝ
በንፀህ ልብ በጌታ ፊት እንበርከክ ...

"..ጌታ በምህረቱ ባለጠጋ ነው ..
181 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-23 19:00:27 " እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 28:15)
174 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-22 08:14:00 በአፍጋኒስታን ነገ ከሰዓት በኋላ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው 229 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ጸልዩ ሊጎዱ ነው ብዙ ሰዎች መጸለይ እንዲችሉ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ። ይህ መልእክት የተላከው በጁዲት ካርሞና ሚስዮናዊው በአፍሪካ ከሚገኘው ከቺዋዋዋ ነው። መላው ፕላኔት በጸሎት አንድ ሆነ። እርስዎ ማስተላለፍ ከቻሉ እባክዎን በአፋጣኝ ጸሎት እኛን ይቀላቀሉ ፣ ምክንያቱም አክራሪ እስላማዊ ቡድኑ በኢራቅ ውስጥ ትልቁን የክርስቲያን ከተማ ኳራጎሽን ሰለተቆጣጠሩት አሁን በመቶዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወንዶች ፣ ሴቶች እና ልጆች ሊገደሉ ባሉበት ሰአት የጸሎት ሽፋን እየተጠየቀ ነው። እባክዎን አንድ ደቂቃ ወስደው ጸልዩላቸው። ለሚችሉት ሁሉ መልዕክቱን ያስተላልፉ። ኳራጎሽ ቀድሞውኑ ብዙ ጊዜ ተወስዷል። ፀሎት ጠይቀውናል እባክዎን ለሌሎች ያስተላልፉ።
220 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-15 07:22:03 (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8)
----------
35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?

36፤ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።

37፤ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

38፤ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥

39፤ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
219 views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-20 15:09:39 ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። "
(ትንቢተ ዘካርያስ 4:6)
207 views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-15 00:55:36 " ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6)
239 views21:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-30 13:26:54 ወደ ደካማዋ ጎጆዬ የመጣህ ቀን የዚህ አለም ወዳጅነቴ አክትሞ እንግድነቴ እውን ሆነ ተመልሰህ ስትመጣ እንግድነቴም ያከትማል። በመሔድ ጉጉት በመጠባበቅ ድካምና በሌሊቱ መርዘም የጠበቡት የነፍሴ አይኖች ቡዝዝ ቢሉም የበጉን ሰርግ ላለመቅረት ነፍሴ በደምህ ውበት ዘንጣ ላለመውደቅ ታንጎላጃለች። ዘብ ጠባቂው ንጋትን እንደሚናፍቅ ከንጋት በላይ የሆንከውን ከንጋት በፊት ምትመጣውን አንተን ትጠባበቃለች። የታላቁ ሰርግ አካል ነውና በጥበቃ የሚባክን ግዜ እንደሌለ ገብቷታል። ውድቅት ለሊት፣ ሚጠዘጥዝ ቁር፣ ጽኑ እንቅልፍ፣ በዚያ ቢሆኑም ጉጉቱ ብርሐን፣ ጸጋህ ካባዋ፣ ተስፋህ ንቃቷ ነው። በግዜው ወጀብ ለምባዬ እንዳትጠፋ ከእንቁ በላይ ሸሽጋታለሁ። በአለም ብንኖርም ከአለምም ለአለምም አደለንም። እንግድነት ይሰለቻል ወደቤት መሔድ ይናፍቃል። የመምጣትህ ቅጽበት ምንኛ ጣፍጭ ነው?!?
270 views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-28 17:30:17 . እኔ አመልክሃለሁ
ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም

New Amazing Live Worship
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@adadisemezemur
@adadisemezemur
ይ ላ ሉን
ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ
Subscribe For More


228 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-28 17:30:11 . ክርስቲያን ነኝ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ

New Amazing Gospel Song
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@adadisemezemur
@adadisemezemur
ይ ላ ሉን
ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ
Subscribe For More


192 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-20 20:58:42 እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።"
(ትንቢተ ናሆም 1:3)
190 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ