Get Mystery Box with random crypto!

Warida islamic tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ waridaislamictube — Warida islamic tube W
የቴሌግራም ቻናል አርማ waridaislamictube — Warida islamic tube
የሰርጥ አድራሻ: @waridaislamictube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 185
የሰርጥ መግለጫ

በዋሪዳ tube ቆየት ያሉና አዳዲስ ዳእዋ መንዙማና ነሽዳዎችን ያገኛሉ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑን!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-21 03:42:41 https://t.me/addstickers/ramadanethioneshida
438 views00:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 03:39:30

565 views00:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 22:35:25
2.9K views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 21:37:41 ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም[ሸይኽ ሶዶማ] ይባላሉ።ሃገራችን ውስጥ ከሚገኙ እውቅ የነሕው መሻይኾች መካከል ቀዳሚውን ተርታ ይዘው ከሚገኙ ታላላቆች ውስጥ አንዱ ናቸው።ነሕው ማለት ቁርአንና ሐዲስን በተገቢው መልኩ ለመረዳት ከሚያስችሉ የዒልም ዘርፎች ዋነኛው ሲሆን ነሕው ያልተማረ ሰው ቁርአንና ሐዲስን ለመተንተን የሚያስችል አቅም አለው ማለት አይቻልም።
✦✦✦
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም ይህን ወሳኝ የዒልም ዘርፍ ሰሜን ወሎ ሃብሩ ወረዳ ሶዶማ በተሰኘ ቦታ ውስጥ ለአመታት ያስተማሩትና እያስተማሩ የሚገኙት እንደ ቀደምት መሻይኾቻችን ያለ ምንም ክፍያ በሊላህ ብቻ ሲሆን በዚህም በርካታ ሙተዓሊሞችን አፍርተዋል።በማፍራትም ላይ የሚገኙ በጣም ወሳኝ ሸይኽ ናቸው።
✦✦✦
አሁን ላይ ግን እኚህ ድንቅ ሸይኽና ሐሪማቸው በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም እንደነገሩኝ ከሆነ በአሁኑ ሰአት ልጃቸውን ሊያሳክሙ አዲስ አበባ የሚገኙ ሲሆን የርሳቸው ባለቤት ግን ወደ ሐሪማቸው ተመልሰው ቢሄዱም ነገር ግን በጦርነቱ ምክንያት አይደለም የሚላስና የሚቀመስ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የነበሩ ንብረቶች እንኳ መዘረፋቸውንና የሸይኾቹ ቤት ባዶ መቅረቱን አስርድተውኛል።ያ በርካታ የዒልም ሰራዊት ያፈራ የነበረው ሐሪማቸውም እንደምትመለከቱት በጦርነቱ ምክንያት በእጅጉ ተጎድቷል።
✦✦✦
ወዳጆቼ! እኚህና እኚህን የመሰሉ መሻይኾቻችን ከሐሪማቸውና ከደረሶቻቸው ተለያይተው ዒልሙ ተቋርጦ መመልከት የዒልምን ፋይዳ ለተረዳ ማንኛውም ሙስሊም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ዜና ነውና ሁላችንም በቻልነው አቅም ተረባርበን ከተቻለ በተሻለ ሁኔታ ማደራጀት ካልሆነ ደግሞ ቢያንስ ወደነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ብናደርግላቸው መልካም ይመስለኛል።
✦✦✦
የሸይኾቹ ቤት ንብረት ምንም ሳይቀር በመዘረፉ በተከታዩ አካውንታቸው የበኩላችንን ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም አሕመድ
1000431669424
SHEH‐MOHAMMED HASHIM AHMED‐ETB‐9424
ሐሪማቸውን በተመለከተም እንዴት ወደነበረበት ይመለስ በሚለው ዙሪያ በግል የስልክ ቁጥራቸው 0912606152 ደውላችሁ ራሳቸውን ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺምን ማነጋገር ትችላላችሁ።
ለምታደርጉት መልካም ስራ ሁሉ አሏህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ።
✦✦✦✦
መልእክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ!
ፎቶውን ከስር ይመልከቱ
3.3K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 20:27:08 #ሚስኩን_ሚስኩን_ሚስኩን_አንበሩ
#ማአዛው_የሚያውድ_ነው_ምግባሩ



*በጭፍን ወቃሽ መሆኑን ትተህ
*ላንዴ እንኳን የርሱን ታሪኩን ከፍተህ
*ጥቂት ብትሰልል የሆኑ ያሉትን
*ነቢን ከመንካት ባስበለጥ ሞትክን
*የሚቻል መስሎት አጉል ያለመ
*ፀሀይዋን በጣት ሊጋርድ ቆመ
*ውበቷን አይሽር ጥቅሟን አይቆርሰው
*ፀሀይ የለችም ቢልም እውር ሰው



" #አሶላት_ወሰላም_አለይከ_ያረሱለሏህ
#ቤዛ_ይሁኖት_መላው_አካሌ_ውዴዋ_ምን_አለኝ_ሌላ "

Join us @WaridaIslamicTube
1.9K viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 08:44:37 *ጦለቡል ኢልሚ ፈሪዶቱን አላ ኩሊ ሙስሊም*
የዲንን እወቀን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው
(ነብዩሏህ ሙሀመድ)


Watch "ልናዳምጣቸው የሚገባ የሸህ ኢብራሂም ጠቃሚ ዳእዋ #ዋሪዳ_islamic_tube" on YouTube
https://youtube.com/playlist?list=PLTPV7Vx1H-ZvDoDflnSM0enQ4-NjcA0AF
1.9K viewsedited  05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-12 09:32:23 Watch "#ትዝ_አለኝ_የጥንቱ_ቁ_03//ሙሀመድ አወል ሀምዛ እንጉርጉሮ መንዙማ" on YouTube


327 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ