Get Mystery Box with random crypto!

*** የዕለቱ ጠቃሚ ጊዜያችን! *** ሁልጊዜ ማለዳ የዕለቱ በጣም ጠቃሚ ጊዜያቸን ነው። ምክንያቱ | Vision-power Page

*** የዕለቱ ጠቃሚ ጊዜያችን! ***

ሁልጊዜ ማለዳ የዕለቱ በጣም ጠቃሚ ጊዜያቸን ነው። ምክንያቱም ጠዋታችንን የምናሳልፍበት መንገድ ቀኑን ሙሉ ምን ዓይነት ጊዜ ሊኖረን እንደሚችል ስለሚነግረን ነው። -Lemony Snicket”

ቀኑን ሙሉ ውጤታማ ውሎ እንዲኖርህ ከፈለግህ ጠዋት ስትነሳ ጀምሮ ያለህን የማለዳ ጊዜ በትክክል ተጠቀምበት። ማለዳህን በትክክል የምትጠቀም ከሆነ ውሎህ ያማረ እንደሆነ መገመት ትችላለህ። ማለዳህን ካበላሸህ ግን ቀንህን ሙሉ ልትጠግነው የማትችለው ስብራት ይሆንብሃል።

ወዳጄ ሆይ ቀንህ ያማረ ይሆን ዘንድ ማለዳህን አሳምር!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!