Get Mystery Box with random crypto!

*** የራስህን ታሪክ ራስህ ፃፈው! *** የራስህን የህይወት ታሪክ ራስህ ፃፈው እንጂ ሌሎች እን | Vision-power Page

*** የራስህን ታሪክ ራስህ ፃፈው! ***

የራስህን የህይወት ታሪክ ራስህ ፃፈው እንጂ ሌሎች እንዲጽፉልህ አትፍቀድ የምትለው ኦፕራ ዊንፍሬይ ነች።

ራስህ ልትኖረው የምትፈልገውን የህይወት ስክሪፕት መፃፍ ያለብህ አንተው ነህ። ግን ግን አንተ ልትጽፈው ካልወደድክ የግድ ሌሎች ሰዎች ይጽፉልሃል። ይሁንና ያ ሌሎች የፃፉልህ የህይወት ታሪክህ የሚያኮራህ ወይም የሚያስደስትህ ሊሆን አይችልም።

ወዳጄ ሆይ የራስህን የህይወት ታሪክ ራስህ ለመፃፍ ተነስ!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!