Get Mystery Box with random crypto!

Vacancy in Ethiopia ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ vacancyinethiopiatelegram — Vacancy in Ethiopia ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ V
የቴሌግራም ቻናል አርማ vacancyinethiopiatelegram — Vacancy in Ethiopia ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @vacancyinethiopiatelegram
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.14K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ::የፌስቡክ ገጻችን www.facebook.com/vacancyinethiopia ያለዎትን አስተያየት ወይም ማስታወቂያ zekaryas@gmail.com ላይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 18:14:58
7.1K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 18:27:50
7.7K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 18:27:45 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
የ2016 ትምህርት ዘመን የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡

የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡

የፈተና መርሐ ግብሩ ከታች ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል ፡-
6.7K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 21:14:59
5.5K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 08:21:40 ወደ መኪና መገበያያ ግሩፓችን በመግባት የሚሸጡትን ማንኛውም ዓይነት ተሽከርካሪ ያለገደብ ፖስት ማድረግ ይችላሉ
የግሩፑ አድራሻ facebook.com/groups/carmarketinethiopia
5.8K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 04:38:25
6.5K views01:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 04:38:17 "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል "

1ቆሮ 15÷20

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላምና ጤና አደረሳችሁ አደረሰን!

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም
"እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ"

መዝ 77÷65

መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ።
6.4K views01:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 16:15:10
10.0K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 16:15:03
9.8K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-19 10:32:21
11.8K views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ