#Ustaz remdan ያደረጉት በያን #አላህን ካመሰገነው... #ሚጨመረው ሩኩዕ እና ሱጁድ ነው #ስጦታ ገንዘብ ና ስልጣን አይደለም #አላህ ዱኒያን ለሚወደውም ለማይወደውም ይሰጣል #አላህ ዲንን ለሚወደው ብቻ ነው ሚሰጠው! እዳያመልጣቹ አዳምጡት @ustazremdantaelim @ustazremdantaelim 170 viewsEbnu محمد, 13:27