Get Mystery Box with random crypto!

ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም ustaz jemal ibrahim

የቴሌግራም ቻናል አርማ ustazjemalibrahims — ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም ustaz jemal ibrahim
የቴሌግራም ቻናል አርማ ustazjemalibrahims — ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም ustaz jemal ibrahim
የሰርጥ አድራሻ: @ustazjemalibrahims
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 388
የሰርጥ መግለጫ

✔ የፊቂህ ✔ የሀዲስ ✔ የቁርአን ተዓምራዊ አንቀፆች ትንተና እና ሌሎችንም በሶሀባ ታሪኮች ላይ የሚሠጡ ትምህርቶችን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-04 10:06:26
الحمد لله

ረመዷን ሁለት ሂላል የእዝነት አብሳሪው እንደተባለውም የወር ስንቅ አሰንቆናል። በዒልም፣ በአደብ ፣ በእውነተኛ መሀባ የተሞላ ዝግጅት!!!
የአንበሳውን ድርሻ ለሚወስዱት ሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማንን ጨምሮ ሁሉም ለአስ-ሱናህ ቲቪ የስራ አስፈፃሚ አባላት በሙሉ የላቀ ክብር ይገባቸዋል።

አስ-ሱናህ ቲቪ ሚዛናዊ መርህ!!!
464 views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 11:07:24
ሀቅ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ በፈተና የተከበበ ነው። የሙእሚኖች የኢማን ቅዋም ይፈተሻል።
ከአይን ብሌናችን በላይ የምንሳሳላት ማህበራችንም በየ ጊዜው ብዙ ፈተናዎችን አሳልፋለች።
አሁንም በአሶሳ ቅርንጫፍ ሌላ ፈተና አጋጥሟታል። ይህችን ሀቅን ለማስተላለፍ ጀምዕያችን ካጋጠማት ፈተና አሸናፊ ሆና እንድታጠናቅቅ ይህንን ፎቶ ሼር እናድርግ። ሀቅ ከፍ እንዲን የበኩላችንን እንወጣ!!!
572 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 18:13:47
إنا لله وإنا إليه راجعون

ከጥቂት ወራት በፊት በወሎ በነበረው ጦርነት ምክንያት አዲስ አበባ መጠው ነበር። ያ ግዜም አሏህ ወፍቆን ዘይረናቸው ነበር። ህመም የጠናባቸው ቢሆንም የሶላት ሰአት ሲደርስ ግን የነበራቸው ንቃት እና ቁርአን ሲቀሩ ከአሏህ ፍራቻ ጋር መሆኑን በሚያሳብቅ ድምፅ መሆኑ ራስን እንድንፈትሽ እና እንድንታዝብ የሚያደርግ ነበር። ሷሊሆች ንግግራቸው ብቻ ሳይሆን ድርጊታቸውም ትምህርት ነው። አሏህ ይማራቸው ጀነተል ፊርደውስን ከሚወዷቸው እና እድሜ ልክ ሲያወድሷቸው ከኖሩት ከነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ይወፍቃቸው እኛንም በነሱ ተጠቃሚዎች ያድርገን። አሚን
785 views15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 22:05:41
ሩሀችን በምትታደስበት እና የህይወታችን እድል በሆነው ወር ፣ ጨረቃ (ሂላል) በእዝነቱ ወር ባበሰረችን ማግስት የአይናችን ማረፊያ የሱፍዮች ልሳን የአህሉ ሱናዎች ኩራት የሀቅ ባለቤቶች አለኝታ
# አስሱናህ ቲቪ "ሂላል የእዝነት አብሳሪ" በሚል ስያሜ ልዩ የመድረክ ዝግጅት አሰናድቶልናል።

መጋቢት 25 ቀጠሯችን ከቲቪያችን ጋር ነው!!!
532 views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 08:48:46
ራስህን በማያገባህ ነገር አታስገባ
ብዙ ዋጋ ያስከፍልሀልና !!!

لا تدخل رأسك في ما لا يعنيك . .
فقد يكلفك ذلك كثيرًا . .
734 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-08 13:13:43
አታባክነው

በጊዜ እና በገንዘብ መካከል ያለው ትልቅ ልዩነት ፦ ገንዘብን ምን ያክል እንደቀረህ ማወቅ ትችላለህ ፤ ካለህ ጊዜ ግን ምን ያህል እንደቀረህ ማወቅ አትችልም!!! ስለዚህ ጊዜህን አታባክነው!!!
758 views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-07 05:15:29
እስልምና ላይ ያነጣጠሩ የጥላቻ እና የአሉባልታ ወሬዎችን የሚነዙ ምላሶች እና የሚፅፉ እጆች የመሀይም፣ የምቀኛ እና የሙናፊቅ እንጅ የማንም ሊሆኑ አይችልም።

በነብዩም ላይ የሚቀሰር ጣት ከዚሁ የሚመደብ ነው።ሆኖም ግን በእሳቸው ላይ ጥላቻውን ግልፅ በማድረግ እስከ ስድብ የደረሱትን ሰዎች ውርደት እና መጨረሻ ከአኺራ በፊት ዱንያ ላይ አሳይቶናል። ከፊሉ በውሻ ከፊሉ በአንበሳ በቅርቡም በመኪና ፍንዳታ።
አይደለም ነብዩን የነካ ወልዮችን እንኳ የተዳፈረ ጦርነቱ ከአሏህ ጋር ነው። የአሏህ ጠላት ደግሞ የኛም ጠላት ነው። ማንም ምንም ቢሆንም!!!

فداك أبي وأمي يا رسول الله
671 views02:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 22:24:29
ሰይዱና ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እጃቸውን ይዘው ''ሙዓዝ ሆይ ወሏሂ እኔ እወድሀለው '' ያሏቸው ጊዜ ለይሉን እንዴት አሳልፈውት ይሆን???


አሏህ እና ነብዩ ዘንድ ከተወደዱ ባሪያዎች ያድርገን
አሚን

ጁሙዓህ ሙባረካህ
591 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 18:12:23
የሀቅ ሰው በየጊዜው ፈተናዎች ይበዙበታል። ከሁሉም ደምቀው የሚታዩት ደግሞ በዛ ችግር ላይ ፀንተው የሚቆሙት፣ከማመሳሰል የራቁት እና ለእውነት እንጅ ልወደድ ባይ ክብርን ፈላጊ እና ዱንያን አነፍናፊዎች አይደሉም።
የሀቅ ሰው ማየት ከፈለግክ እኒሁልህ የታላቁ አንዋር መስጂድ ታላቁ ኢማም ሸይኽ ጧሀ ሙሐመድ ሀሩን
አሏህ ይጠብቅልን
566 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 12:29:06
"ህይወት አጭር ናት ዘና በል " ሁሌም የምንሰማው ቃል ነው። ግን ዘላለማዊነት (በጀነት ወይም በጀሀነም) እንደሚጠብቀን እያወቅን መዘጋጀትን ግን ረስተናል!!!!

አሏህ ይዘንልን
521 views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ