Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነገ ማለትም ማክሰኞ ነሀሴ 10/2014 'ቀሲደቱ ኸይሩ | مركز لقمان الحكيم

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ነገ ማለትም ማክሰኞ ነሀሴ 10/2014
"ቀሲደቱ ኸይሩ ኒሳኢል በሪያህ" የተሰኘውን ሪሳላ በሸይኽ አሊ አሚን እንደሚጀመር ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

የመማሪያ ቀናት፦ ከሰኞ እስአ ሀሙስ ጠዋት 12:00 ጀምሮ
ቦታ፦ አሊ መስጂድ (ኬላ)
ፆታ :- ሁለቱንም
የኪታቡን hardcopy እና softcopy ደርስ ቦታ ማግኘት ይችላሉ