Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራቹ የጅጅጋ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ አል- | مركز لقمان الحكيم

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
ውድ የተከበራቹ የጅጅጋ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ አል-በረካ ኢስላማዊ ማህበር በአይነቱ ልዩ የቁርዓን ተፍሲር ምረቃ እና የዳዕዋ ፕሮግራም አሰናድተን ስንጠራዎ በታላቅ ደስታ ነው
ቦታ፦ 03 መጅሊስ አዳራሽ
ቀን፦ ቅዳሜ ነሀሴ 7/2014
ሰዓት፦ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ
https://fb.me/e/2wSM1bUiW