የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.49K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨🏫 👩🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ።
@Kidussewa
@tikenatiye
@PatieenTt
@yachinkennafaki
👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-24 02:35:29
ተማሪ ተስፋዬ ቀጠና የATM ካርድህ ስለተገኝልህ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ በማምጣት መውሰድ ትችላለህ።
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.6K views23:35
2022-08-23 13:10:00
ተማሪ ዘውዲቱ ጣሴ ሚል ካርድ ስለጠፋባት ያገኛችሁ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ በማምጣት ትብብር አድርጉላት
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.6K views10:10
2022-08-23 09:32:40
ያለው ባህሩ የሚል ID ካርድ ያገኛችሁ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ በማምጣት ትብብር አድርጉላት
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.6K views06:32
2022-08-23 09:27:51
ትላንት ዣንጥላ ካፌው አከባቢ የጣለ ከተማሪዎች ህብረት ምልክቱን ተናግሮ መውሰድ ይችላል
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.5K views06:27
2022-08-21 16:47:28
ለማክሰኞ ይቀርብ የነበረው የስጋ ሜኑ ወደ ነገ የተቀየረ መሆኑን አስቀድመን እናሳውቃለን።
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.9K views13:47
2022-08-21 10:46:22
#ተማሪ ቃልኪዳን ጥጋቡ ATM ካርድሽ ስለተገኘ ከተማሪዎች ኅብረት ቢሮ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ። የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.8K viewsedited 07:46
2022-08-20 08:56:56
ሳዳ አህመድ የሚል ሚል ካርድ ያገኛችሁ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ በማምጣት ትብብር አድርጉላት
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.9K viewsedited 05:56
2022-08-20 08:39:53
ማስታወቂያ
በግብያችን ያላችሁ የክፍል ተጠሪዎች (Representatives ) ዛሬ ማለትም በቀን 14/12/2014ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ላይ በመማር ማስተማራ ሂደቱ ላይ ውይይት ለማድረግ ስለታሰበ በጊዜ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናስታውቃለን ።
የስብሰባ ቦታ ROOM - 21
ማሳሰቢያ
1/ የክፍል ተጠሪዎች ወደ ስብሰባ ስትመጡ የተማሪዎችን መሠረታዊ ጥያቄ በመያዝ ሊሆን ይገባል
2/ ከክፍል ተጠሪዎች ውጭ በግብያችን ያላችሁ ተማሪዎች በስብሰባው ዕለት መቅረብ አለበት የሚትሉት ሀሳብ ካለ ይዛችሁ መቅረብ ትችላላችሁ ።
3/ በስብሰባ ላይ የማይገኙ የክፍል ተጠሪዎች በወከላችሁ ተማሪ ላይ በሚወሰነው በማንኛውም ወሳኔ ኃላፍነት የማንወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
2.2K views05:39
2022-08-20 07:30:14
ሰላም ውድ ተማሪዎች ስፔሊንግ እያስተካከላችሁ ያላችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ስህተት ካለባችሁ ዲፓርትመንት እና ሪጂስትራር አፕሩቭ ሳያደርጉላችሁ ፕሪንት አትበሉት።
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
1.5K viewsedited 04:30
2022-08-14 17:06:45
ተማሪ በእምነት ጣሰው (01412/11 ) ID ካርድ ስለጠፋባት ያገኛችሁ ተማሪዎች የተማሪዎች ህብረት ቢሮ በማምጣት ትብብር አድርጉላት።
ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት
@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
2.4K views14:06