Get Mystery Box with random crypto!

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ከታህሳስ 14 እስከ 17/2014 | University of Ethiopian ( UOE)

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ከታህሳስ 14 እስከ 17/2014 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል።

የፈተናው ውጤት ታህሳስ 20/2014 ዓ.ም እንደሚገለጽ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለፈተናው የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.Ju.edu.et ላይ ማግኘት ይቻላል