Get Mystery Box with random crypto!

ስቴምፓወር በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከልን ሥራ አስጀምሯል። ማዕከሉ ስማርት ክፍልና የ | University of Ethiopian ( UOE)

ስቴምፓወር በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከልን ሥራ አስጀምሯል።

ማዕከሉ ስማርት ክፍልና የኤሌክትሮኒክስ ቤተ-ሙከራዎች አሉት ተብሏል።

ስቴምፓወር ዲ.ኤች.ኤል እና ስማርትኤድ ከተባሉ ዓለም ዐቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር የስቴም ማዕከሉን ማቋቋማቸው ተገልጿል።

ስማርት ክፍሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች የተገጠሙለት ሲሆን ከማዕከላዊ ሰርቨር የተገናኙ 30 ሞኒተሮች እና
የ3D ፕሪንተር ተገጥመውለታል።

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ባለበት አካባቢ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በስቴም ማዕከሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።
https://t.me/university0fethio