Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለዩኒየን ተማሪዎች በሙሉ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 10 | unionacademy10th

ማስታወቂያ

ለዩኒየን ተማሪዎች በሙሉ

የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከ1_12 የሚጀምር ስለሆነ በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ት/ቤት በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እያሳወቅን ትምህርቱ የሚሰጠው እስከ አርብ ግማሽ ቀን ሲሆን ወደ ት/ቤት በምትመጡበት ሰዓት የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን ተግባራዊ ማድረጋችሁን በፍፁም መዘጋት የለባችሁም፡፡
የተማሪዎች ወላጆችም ተማሪዎች የት/ቤት ዩኒፎርም ማሟላታቸውንና ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ እራሳቸውን የሚከላከሉበት ዝግጅት ማድረጋቸውን እያረጋገጣችሁ ልጆቻችሁን ወደ ት/ቤት እንድትልኩ በአፅንኦት እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ቤቱ