Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ሰው የተመረጠ ነው ፡፡ የተመረጡ ሰዎች ብቻ ናቸው እዚች ምድር ላይ ያሉት፡፡ ዛሬ ፈጣሪ | የረሱል ኡመቶች

ሁሉም ሰው የተመረጠ ነው ፡፡ የተመረጡ ሰዎች ብቻ ናቸው እዚች ምድር ላይ ያሉት፡፡

ዛሬ ፈጣሪ የሰጠን ማንኛውንም ነገር ለህይወታችን በቂ መሆኑን አምነን እንቀበል፡፡ ስግብግብነት ስስት እንዲሁም ምሬት ምንጫቸው በህይወት ውስጥ በያዝነው ነገር አለመርካት እንጂ ሌላ አይደለም ፡፡

ስለተመረጥን በፈጣሪም ስለተወደድን ዛሬ ተሰቶናል፣
ስለተደረገልን ነገር ሁሉ እናመስግን፤
አሁን እየተደረገልን ስላለውም ነገር ሁሉ እናመስግን፤
ወደፊትም ስለሚደረግልን ነገር ሁሉ እናመስግን
ምስጋና ህይወታችን ውስጥ ያለውን መልካም ነገር ያበዛልናልና....

ልባችን ሁሌም ለምስጋና ክፍት ይሁን!!!

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የቴሌግራም ቻናል
- 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ @Umete_Resul

꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂