Get Mystery Box with random crypto!

عمر ياسين Umer Yasin

የቴሌግራም ቻናል አርማ umeryasinyusuf — عمر ياسين Umer Yasin ع
የቴሌግራም ቻናል አርማ umeryasinyusuf — عمر ياسين Umer Yasin
የሰርጥ አድራሻ: @umeryasinyusuf
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 237
የሰርጥ መግለጫ

وإن الآخرة لهي الحيوان لو كانو يعلمون

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-02 17:07:09 Eid Mubarek

أحلى ماتكون الحياة كرمضان
وأحلى ما يكون الموت كيوم العيد
224 viewsUmer Yasin, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 06:53:35
441 viewsUmer Yasin, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 06:53:19
405 viewsUmer Yasin, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 07:53:32 " ላንተም ለህዝቦችህም ክብር ነው ! "

وَإِنَّهُۥ لَذِكْرٌۭ لَّكَ وَلِقَوْمِكَ ۖ وَسَوْفَ تُسْـَٔلُونَ
እርሱም (ቁርኣን) ለአንተ፣ ለሕዘቦችህም ታላቅ ክብር ነው፡፡ ወደ ፊትም (ከርሱ) ትጠየቃላችሁ፡፡

መከበርያውን የተወ ፣ የዘነጋ ፣ ችላ ያለ እራሱን ለውርደት አዘጋጅቷል
370 viewsUmer Yasin, 04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 07:15:29 ፈታኝ የፆም ጥያቄ ...

ከፈጅር በኋላ የተኛው ሰውዬ ከእንቅልፉ ሲነቃ ወፍራም ክር ጉሮሮ ውስጥ ያገኛል ። ግማሹ ወደ ውስጥ ግማሹ ወደ ውጭ ነው ።
ቢውጠው ሊበላው ነው ፣ ቢጎትተው ሊያስመልሰው ነው ።
በሁለቱም ፆሙ ሊጠፋ ነው ።


ምን ያድርግ?
338 viewsUmer Yasin, 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 08:20:35 ዱዓ በረመዷን


በዑመር ያሲን
451 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 17:37:52

438 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 07:02:59 #በረመዷን ቁርኣን ስንቴ ላኽትም ?
.
.
.
ሙሉ ሂወትህን ለቁርኣን ሰጥተህ ከሱ ጋ ብትሆን ምነኛ ያምር ሂወትን ፣ ምን ያምር ደስታን ትሸለማለህ ።

ከቁርኣን በቀን ምን ያህል ላንብብ ካልከኝ ....

መልሱ ያለው ልብህ ውስጥ ነው ። ባፈቀርከው ያህል ።
ገደቡ ሚቆመው ፍቅርህ የደረሰበት ቦታ ላይ ነው ።

ረመዷን የቁርኣን ወር ነው ። ቁርኣን የተወረደበት ነው ።

1)
ከለውሐል መሕፉዝ ( لوح المحفوظ) ወደ በይተል ዒዝዛ ( بيت العزة )

2)
ከዛሬ 1456 ዓመት ( 1443+13) ጀምሮ በ23 ዓመታት ውስጥ በተፈቃሪው ነቢ (ሰዐወ) ልብ ላይ ተወርዷል ።

#ለሊቷም ለይለተል ቀድር (ليلة القدر ) ትሰኛለች ።
388 viewsedited  04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ