Get Mystery Box with random crypto!

ከቀኑ 24 ሰዓት ውስጥ 3 % ያህሉን ብቻ (30 ደቂቃ) ለዚክር ብናውል ቀሪውን 97% ደስተኛ ፣ | عمر ياسين Umer Yasin

ከቀኑ 24 ሰዓት ውስጥ 3 % ያህሉን ብቻ (30 ደቂቃ) ለዚክር ብናውል ቀሪውን 97% ደስተኛ ፣ የተረጋጋ እና ሰላም ያለውን ቀን እናሳልፋለን ።

ألا بذكر الله تطمئن القلوب
" አላህን በማውሳት ልቦች ይረጋጋሉ "

የጠዋት ውዳሴዎች ( አዝካሩ ሰባሕ )

1. قل هو الله أحد , قل أعوذ برب الفلق , قل أعوذ برب الناس
( ቁል ሁወሏሁ አሀድ) (ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ) (ቁል አዑዙ ቢረቢናስ) x 3

2. قال الله تعالى : { اللّهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ } [ البقرة255 ]
ኣየተል ኩርሲይ (አላሁ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወል ሐዩል ቀዩም ላታእኹዙሁ ሲነቱን ወላ ነውም ለሁ ማፊ ሰማዋቲ ወማ ፊል አርዲ መን ዘለዚ የሽፈዑ ዒንደሁ ኢላ ቢኢዝኒሂ የዕለሙ ማበይነ አይዲሂም ወማ ኸልፈሁም ወላ ዩሒጡነ ቢሸይኢን ሚን ዒልሚሂ ኢላ ቢማ ሻአ ወሲዐ ኩርሲዩሁ ሰማዋቲ ወል አርድ ወላ የኡዱሁ ሒፍዙሁማ ወሁወል ዐሊዩል ዐዚም ) X3

3. "لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ ، وَلَهُ الْحَمْدُ ،يحيي ويميت وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ "
(ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ መለሁል ሐምዱ ዩሕዪ ወዩሚቱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር) x 10

4. "سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ"
(ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ) x100

5. "سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ،عَدَدَ خَلْقِهِ،وَرِضَا نَفْسِهِ ، وَزِنَةَعَرْشِهِ،وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ"
(ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ ዐደደ ኸልቂሂ ፤ ወሪዷ ነፍሲሂ ፤ ወዚነተ ዐርሺሂ ፤ ወሚዳደ ከሊማቲሂ) x3

6. "بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لاَ يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الأَرْضِ وَلاَ فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ "
(ቢስሚላሂ ለዚ ላ የዱሩ መዓ ኢስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወላ ፊሰማኢ ወሁወስ ሰሚዑል ዐሊም) x3

7. "أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ"
(አዑዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ)x3

8. "رَضِيتُ بِاللَّهِ رَبًّا،وَبِالإِسْلاَمِ دِينا،وَبِمُحَمَّدٍ نَبِيًّا"
(ረዲቱ ቢላሂ ረበን ወቢል ኢስላሚ ዲነን ወቢ ሙሐመዲን ሰ.ዐ.ወ. ነቢየን ረሱለን)x3

9. "حَسْبِيَ اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ"
(ሐስቢየላሁ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወ ዐለይሂ ተወከልቱ ወሁወ ረቡል ዐርሺል አዚም) x7

10." اللهم إني أعوذ بك أن أشرك بك شيئا أعلمه وأستغفرك لما لا أعلمه "
(አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ሸይአን አዕለሙሁ ወአስተግፊሩከ ሊማ ላ አዕለሙህ)

11. "اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحَزَنِ وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ،وَالْبُخْلِ وَالْجُبْنِ،وَغَلَبَةِ الدَّيْنِ،وَقَهْرِ الرِّجَالِ"
(አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ሀምሚ ወልሀዘን ወአዑዙ ቢከ ሚነል ዐጅዚ ወል ከሰል ወአዑዙ ቢከ ሚነል ጁብኒ ወል ቡኽል ወአዑዙ ቢከ ሚን ገለበቲ ደይኒ ወቀህሪ ሪጃል)አ3

12. "أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإِسْلاَمِ،وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ ،وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ _ صلى الله عليه وسلم وَعَلَى مِلَّةِ أَبَيْنَا إِبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ "
(አስበህና ዐላ ፊጥረቲል ኢስላም ፤ ወዐላ ከሊመቲል ኢኽላስ ፤ ወዐላ ዲኒ ነቢዪና ሙሐመዲን ሰ.ዐ.ወ.፤ ወዐላ ሚለቲ አቢና ኢብራሂም ሐኒፈን ሙስሊመን ወማ ካነ ሚነል ሙሽሪኪን)

13. "أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهَ ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ ، وَسُوءِ الْكِبَرِ ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ ، وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ ''
( አስበሕና ወአስበሐል ሙልኩ ሊላሂ ወልሐምዱ ሊላሂ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ መለሁል ሐምዱ ዩህዪ ወዩሚቱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ረቢ አስአሉከ ኸይረ ማፊ ሀዘል የውሚ ወኸይረ ማ በዕደሁ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማፊ ሀዘል የውሚ ወሸሪ ማ በዕደሁ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል ከሰሊ ወሱኢል ኪበሪ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነ ዐዛቢን ፊናሪ ወዐዛቢን ፊል ቀብር)

14. "أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ ، فَتْحَهُ وَنَصْرَهُ ، وَنُورَهُ وَبَرَكَتَهُ ، وَهُدَاهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ ، وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ"
( አስበሕና ወአስበሐል ሙልኩ ሊላሂ ረቢል ዓለሚን ፡ አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ኸይረ ማፊ ሀዘል የውም ፈትሐሁ፤ ወነስረሁ ፤ወኑረሁ፤ ወበረከተሁ ወሁዳሁ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማፊሂ ወሸሪ ማበዕደሁ)