የብሪታንያው የንግድ ሚኒስትር ከስራ ታገዱ | AlAin News ሚኒስትሩ ከስራ የታገዱት ያልተገባ ባህሪ አሳይተዋል በሚል ነው የብሪታንያው የንግድ ሚኒስትር ኮነር በርንስ ከስራ ታገዱ፡፡ ከአንድ ወር በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት ሊዝ ትሩስ የንግድ ሚኒስትሩን ኮነር በርንስን ከስራ ማገዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከስራ የታገዱት የሀገሪቱ ገዢ ፓርቲ የሖ[...] @tze_news | TZE NEWS | #AlAin 221 views11:01