Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ሰለፎች እንዲህ ሆንኩኝ በማለት ችግራቸውን ለ | ጧኢፈቱል መንሱራ

ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰለፎች እንዲህ ሆንኩኝ በማለት ችግራቸውን ለፍጡር ስሞታ ማቅረብን ይጠሉ ነበር። ምንም እንኳን ለሰዎች በመናገር ውስጥ የተወሰነ እረፍት የሚገኝ ቢሆንም ነገር ግን በውስጥ የደካማነትና የበታችነት ምልክት አለበት። ምንም ይሁን ምን መሶበር የጥንካሬና የበላይነት ምልክት ነው።

الثبات عند الممات (1/55)
https://t.me/tewehideyekdem