♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪ ፍቅሬ መላ በይኝ ናፍቆትሽ በዛ በኔ ስቀጥርሽ ስቀሪብኝ በጉጉት አለኩ እኔ ድምፅሽን ብሰማዎ ደውዬ ባግባባዎ አንዴ እንኳን ብለሽ እሺ መቼ ነው የማይሽ ሁሌ አይመችሽም 78 views𝖆𝖇𝖊𝖑_𝖏𝖚𝖓𝖎𝖔𝖗, edited 14:14