Get Mystery Box with random crypto!

LCD Writing Tabet         ለሚወዱት ልጂዎ ታላቅ ስጦታ Lcd writing tab | Abyssinia market

LCD Writing Tabet
        ለሚወዱት ልጂዎ ታላቅ ስጦታ
Lcd writing tablet
(8.5 inch)
ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት
LCD WRITING TAB
ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን
የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ
ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት
ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ
ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው።
            ዋጋ፦ 950 ብር (8.5  inch)
0910647273 / 0936115487
ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
           
@Trutruekawoch