Get Mystery Box with random crypto!

መኪናዎትን ከሌባ ለመጠበቅ የሚረዳ ኣዲስ | Abyssinia market

መኪናዎትን ከሌባ ለመጠበቅ የሚረዳ ኣዲስ ምርት ኣስመጥተናል
•ሰሞኑን እየተበራከተ የመጣው የመኪናዎች ስርቆት ሀሳብ ሆኖቦታል እንግዲያውስ ሀሳብ አይግባዎ አስተማማኝ መሪ መቆለፊያ አምጥተንሎታል
የመኪናዎን መሪ ጥርቅም ኣርጎ በመቆለፍ ቁልፍ የያዝን ሌባ ጨምሮ መሪውን እንዳያዞረው በማድርግ መኪናውን ክስርቆት ይጠብቀዋል::
ዋጋ፦ 3000ብር
0910647273 / 0936115487
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን