ዲስፐንሴሽናሊዝም ስለሚባል አስተምህሮ ምን ያክሎቻችን እንደምናውቅ አላውቅም፡፡ በሃገራችን ብዙዎች የሚከተሏቸው አስተማሪዎች የዚህ አስተምህሮ አቀንቃኞች እንደሆኑስ ምን ያህል ሰዎች እንደሚያውቁ እንጃ፡፡ ሁሉም ሰው በዩቲዩብ እና ቴሌቭዥን ላይ ያገኘውን ሁሉ ከመስማት የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቆ ወደ ማንበብ መምጣት አለበት፡፡ የተገኘ ሁሉ አይበላም 46 viewsRahmet Abdullahi, 19:19