Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ቦት በመጠቀም በ እንግሊዘኛ ፊደላት የተፃፈ አማረኛ መልዕክትን ወደ አማረኛ ፊደላት መቀየር | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

ይህን ቦት በመጠቀም በ እንግሊዘኛ ፊደላት የተፃፈ አማረኛ መልዕክትን ወደ አማረኛ ፊደላት መቀየር ትችላላችሁ :
- ያለ አማርኛ key board አማርኛ ይፃፉ።
- ለምሳሌ:- Selam New? ሰላም ነዉ?

ፊደላቶችን ብቻ ሳይሆን ቁጥሮችንም ወደ ግእዝ ቁጥር ይቀይራል።
ለምሳሌ:-
- 2 ፪
_ 2013 ፳፻፲፫
- 2021 ፳፻፳፩

ስርአተ ነጥቦችንም ወደ አማረኛ አቻቸዉ ይቀይራል።
ለምሳሌ:-
. ወደ ።
, ወደ ፣
; ወደ ፤

የቦቱ ሊንክ
@hahu_robot
@hahu_robot
@hahu_robot

Share And Support Us.

@tom_abe