Get Mystery Box with random crypto!

TRUE CALLER እንዴት ነው ሚሰራው ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታቃላችሁ ? TRUE CALLE | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

TRUE CALLER እንዴት ነው ሚሰራው ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታቃላችሁ ?

TRUE CALLER Application ሀከር፣መረጃ የሚሰርቅ አፕልኬሽን ሆኖ አይደለም

ነገሩ እንዲህ ነው......

ለምሳሌ አንድ ሰው ስልኩ ላይ #Truecaller Application ቢጭን ልክ እንደጫነው ስልኩ ላይ ያሉትን ኮንታክት እስከ ቁጥሩ ወደ True caller ሰርቨር ወዲያውኑ ያስተላልፈዋል ።

እንበልና የወንድሜን ስም "ኢትዮጵያ" ብዬ ብመዘግበው True caller ለሁሉም ሰው ኢትዮጵያ ብሎ ያሳያል ማለት ነው። ወንድሜ Truecaller Application ላይ ስሙን እስካልቀረ ድረስ ኢትዮጵያ ብሎ ለሁሉም ያሳያል ማለት ነዉ።

ስለዚህ Truecaller ሁል ጊዜ ትክክለኛ #ስም ያሳያል ብሎ መናገር አይቻልም።

በተጨማሪም አንድ ሰው አዲሰ ሲም ካርድ ገዝቶ ስልኩ ላይ Truecaller ካልጫነ ስሙን አያሳየንም ማለት ነው። ነገር ግን Truecaller ዳታ ቤዙ ላይ ሰርች አድርጎ ቁጥሩ ካለ ስሙን ያሳየናል።

አሁን ላይ Truecaller እንዴት እንደሚሰራ እንደገባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

                 #Share

@tom_abe